Oduu fi Taateewwan

፫ኛው ሀገር አቀፍ የስብከተ ወንጌል ቀን የመክፈቻ መርሐ ግብር በየረር ጎሮ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል እጅግ ደስ በሚል መንፈሳዊ ድምቀት ተከናውኗል

“በወንጌል ኮነ ሕይወትነ – በወንጌል ሕይወታችን ሆነ” በሚል መሪ ቃል የሚከበረው ፫ኛው ሀገር አቀፍ የስብከተ ወንጌል ቀን የመክፈቻ መርሐ ግብር ሚያዝያ ፲፰ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ አማካኝነት የተዘጋጀ ሲሆን በዕለቱ የወልደ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የስብከተ ወንጌል ኃላፊ ሊቀ ሊቃውንት ሥሙር […]

፫ኛው ሀገር አቀፍ የስብከተ ወንጌል ቀን መክፈቻና ማብሰሪያ መርሐ ግብር በተመረጡ 12 አብያተ ክርስቲያናት ተከናወነ!!

ሚያዝያ ፲፰ ቀን ፪፻፲፰ ዓ.ም.) ስ/ወ/ሐ /ተልእኮ ሚዲያ /አ/አ/ የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ በወንጌል ሕይወታችን ሆነ” በሚል መሪ ቃል ለ፫ኛ ጊዜ ሀገር አቀፍ በሆነ መልኩ በቅድስት ሥላሴ ዩንቨርስቲ ሁለገብ አዳራሽ ሚያዝያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የሚያከብረውን “የስብከተ ወንጌል ቀን” የማብሰሪያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በተመረጡ አድባራትና ገዳማት በተመሳሳይ ሰዓት በስብከተ ወንጌል ጉባኤያት ተከብሮ ውሏል። […]

በበርካቶች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ድረ-ገጽ አገልግሎት ጀመረ

ሚያዚያ ፲፭ ቀን ፳፻፲ወ፰ዓ.ም. ኢኦተቤክ ቤሕአልድ አዲስአበባ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለዘመናት በመኳንንት፣ በወይዛይርትና በግለሰቦች አማካኝነት በውርስ፣ በኑዛዜና በስጦታ መልክ የተሰጧትንና በይዞታ አስከብራ ያቆየቻቸውን ቤቶች፣ ሕንፃዎችና ይዞታዎች ረጅም ዘመናት በድርጅቱ ባሳለፉ ቅን የድርጅቱ ሠራተኞች አእምሮ ከመያዝ ባሻገር የሚመለከታቸው ሁሉ እንዲያውቁት በሚስችል መልኩ ተሰንዶ አለመቀመጡ ድርጅቱ በሥሩ የሚገኙ ደንበኞችን በአግባቡ ለማስተዳደር የሚቸገር ከመሆኑም በላይ የሚባክኑ […]

Facebook irratti nu hordofaa

Maxxansaalee

Nu qunnamaa

© የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ | Website by atbiya.com