Oduu fi Taateewwan

በስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ በተደረገው ስምሪት በጎፋ ሳውላ ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና እና የስብከተ ወንጌል ጉባኤ ተጠናቀቀ!!

ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ስ/ወ/ሐ/ተ ሚዲያ /አዲስ አበባ/ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርቲያን የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ ካለፈው የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ በተመረጡ 32 አህጉረ ስብከት ሲያካሂድ የቆየው ስምሪት በአብዛኛው አህጉረ ስብከት እጅግ ስኬታማ በሆነ ሁኔታ የተጠናቀቀ ሲሆን በቀሪዎቹ ደግሞ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ስምሪቱ በዋናነት ትኩረት ያደረገው ምዕመናንን በሃይማኖታቸው ለማጽናት፣ […]

ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ “በወንጌል ሕይወታችን ሆነ” በሚል ሕያው ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ “የስብከተ ወንጌል ቀን” እንዲሚያከብር ገለጸ!!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! «በወንጌል ኮነ ሕይወትን» በወንጌል ሕይወታችን ሆነ በመንበረ ፓትርያርክ ጠ/ቤ/ክ/የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ «የስብከተ ወንጌል ቀንን» አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የስብከተ ወንጌል ቀን በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት መከበር ከተጀመረ ለ3ኛ ጊዜ ሲሆን በዚህ በጀት ዓመት ከሚያዝያ 18 ቀን እስከ ሚያዝያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ለሁለት […]

መምሪያው በ25 አህጉረ ስብከት ላይ የቅዱስ ወንጌል ስምሪት ለማድረግ ዝግጅት እያደረገ እንደሆነ ገለጸ።

ታኅሣሥ ፲/፳፻፲፰ ዓ/ም

Facebook irratti nu hordofaa

Maxxansaalee

Nu qunnamaa

© የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ | Website by atbiya.com