ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች

“ በስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ የውይይት ጥያቄዎች ተነሱ”

አዲስ አበባ | ሚያዝያ ፲፱ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም ስ/ወ/ሐ/ተ/መ/ሚዲያ በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ በሚገኘው በ፫ኛው ሀገር አቀፍ የስብከተ ወንጌል ቀን መርሐ ግብር ላይ፣የቅድስት ቤተክርስቲያን የወንጌል አገልግሎትን ወቅታዊ ኹኔታ የሚፈትሹና ለቤተክርስቲያን ቀጣይ ሐዋርያዊ ተልዕኮ መንገድ ጠራጊ የኾኑ አምስት መሠረታዊ ጥያቄዎች ለውይይት ቀረቡ። ጥያቄዎቹ የቀረቡት ከመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ በኩል […]

“ሰባኪው ተዋኝ ሳይኾን ፈዋሽ ሐኪም ሊኾን ይገባል” መ/ታ ኢንጂነር ባሕረጥበብ ሙጬ

አዲስ አበባ | ሚያዝያ ፲፱ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም ስ/ወ/ሐ/ተ/መ/ሚዲያ በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ እየተከናወነ በሚገኘው ፫ኛው ሀገር አቀፍ የስብከተ ወንጌል ቀን መርሐ-ግብር አኹንም በልዩ ልዩ ክንውኖች እየተካሄደ የሚገኝ ሲኾን፤ ከክንዉኑ መካከልም በመ/ታ ኢንጂነር ባሕረጥበብ ሙጬ ጥናታዊ ጽሑፍ ቀርቧል። ጥናቱን “የስብከተ ወንጌል ተግዳሮቶ እና መፍትሔው” በሚል ርዕስ ያቀረቡ ሲኾን፤ በጥናት ዳሰሳቸውም ተልዕኮ አልባ ዕውቀት፤ ወንጌልን በአውደ […]

የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ አሁናዊ ገጾች!

“ፈነወኒ እስብክ ዐመተ እግዚአብሔር ኀሪተ ወዘኮነ መዋዕለ” የተወደደችው የጌታ ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል” /ሉቃ 4፡14/ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመጀመሪያ መዳረሻውን ቤተልሔም ሁለተኛ መዳረሻውን ደግሞ ቀራንዮ አድርጐ ወደ ምድራችን የመጣበትን ዓላማ ሲገልጽ “የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው ለድሆች ወንጌልን እስብክ ዘንድ ቀብቶኛል፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፣ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታ ዓመት […]

፫ኛው ሀገር አቀፍ የስብከተ ወንጌል ቀን የመክፈቻ መርሐ ግብር በየረር ጎሮ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል እጅግ ደስ በሚል መንፈሳዊ ድምቀት ተከናውኗል

“በወንጌል ኮነ ሕይወትነ – በወንጌል ሕይወታችን ሆነ” በሚል መሪ ቃል የሚከበረው ፫ኛው ሀገር አቀፍ የስብከተ ወንጌል ቀን የመክፈቻ መርሐ ግብር ሚያዝያ ፲፰ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ አማካኝነት የተዘጋጀ ሲሆን በዕለቱ የወልደ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የስብከተ ወንጌል ኃላፊ ሊቀ ሊቃውንት ሥሙር […]

፫ኛው ሀገር አቀፍ የስብከተ ወንጌል ቀን መክፈቻና ማብሰሪያ መርሐ ግብር በተመረጡ 12 አብያተ ክርስቲያናት ተከናወነ!!

ሚያዝያ ፲፰ ቀን ፪፻፲፰ ዓ.ም.) ስ/ወ/ሐ /ተልእኮ ሚዲያ /አ/አ/ የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ በወንጌል ሕይወታችን ሆነ” በሚል መሪ ቃል ለ፫ኛ ጊዜ ሀገር አቀፍ በሆነ መልኩ በቅድስት ሥላሴ ዩንቨርስቲ ሁለገብ አዳራሽ ሚያዝያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የሚያከብረውን “የስብከተ ወንጌል ቀን” የማብሰሪያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በተመረጡ አድባራትና ገዳማት በተመሳሳይ ሰዓት በስብከተ ወንጌል ጉባኤያት ተከብሮ ውሏል። […]

በበርካቶች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ድረ-ገጽ አገልግሎት ጀመረ

ሚያዚያ ፲፭ ቀን ፳፻፲ወ፰ዓ.ም. ኢኦተቤክ ቤሕአልድ አዲስአበባ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለዘመናት በመኳንንት፣ በወይዛይርትና በግለሰቦች አማካኝነት በውርስ፣ በኑዛዜና በስጦታ መልክ የተሰጧትንና በይዞታ አስከብራ ያቆየቻቸውን ቤቶች፣ ሕንፃዎችና ይዞታዎች ረጅም ዘመናት በድርጅቱ ባሳለፉ ቅን የድርጅቱ ሠራተኞች አእምሮ ከመያዝ ባሻገር የሚመለከታቸው ሁሉ እንዲያውቁት በሚስችል መልኩ ተሰንዶ አለመቀመጡ ድርጅቱ በሥሩ የሚገኙ ደንበኞችን በአግባቡ ለማስተዳደር የሚቸገር ከመሆኑም በላይ የሚባክኑ […]

በስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ በተደረገው ስምሪት በጎፋ ሳውላ ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና እና የስብከተ ወንጌል ጉባኤ ተጠናቀቀ!!

ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ስ/ወ/ሐ/ተ ሚዲያ /አዲስ አበባ/ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርቲያን የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ ካለፈው የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ በተመረጡ 32 አህጉረ ስብከት ሲያካሂድ የቆየው ስምሪት በአብዛኛው አህጉረ ስብከት እጅግ ስኬታማ በሆነ ሁኔታ የተጠናቀቀ ሲሆን በቀሪዎቹ ደግሞ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ስምሪቱ በዋናነት ትኩረት ያደረገው ምዕመናንን በሃይማኖታቸው ለማጽናት፣ […]

ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ “በወንጌል ሕይወታችን ሆነ” በሚል ሕያው ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ “የስብከተ ወንጌል ቀን” እንዲሚያከብር ገለጸ!!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! «በወንጌል ኮነ ሕይወትን» በወንጌል ሕይወታችን ሆነ በመንበረ ፓትርያርክ ጠ/ቤ/ክ/የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ «የስብከተ ወንጌል ቀንን» አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የስብከተ ወንጌል ቀን በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት መከበር ከተጀመረ ለ3ኛ ጊዜ ሲሆን በዚህ በጀት ዓመት ከሚያዝያ 18 ቀን እስከ ሚያዝያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ለሁለት […]

መምሪያው በ25 አህጉረ ስብከት ላይ የቅዱስ ወንጌል ስምሪት ለማድረግ ዝግጅት እያደረገ እንደሆነ ገለጸ።

ታኅሣሥ ፲/፳፻፲፰ ዓ/ም

የአትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ለስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ ቅዱሳት መጻሕፍትን አበረከተ!

ታኅሣሥ 7 ቀን 2018 ዓ.ም

በፌስቡክ ያግኙን

ዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ

ልሳነ ተዋሕዶ መጽሔት

ያግኙን

© የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ | Website by atbiya.com